04/10/2022
ማስታወቂያ ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!!‼️
የቃውቆቶ ኮንስትራክሽን እና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ እንኳን ለ2015 የስልጠና ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ ለነባርና ለአዳዲስ ሰልጣኞች ምዝገባ የሚካሄደው ከመስከረም 25/2015 ዓ ም ጀምሮ መሆኑን እያሳወቀ ስልጠና የሚጀምረው ጥቅምት 1/2015 እንደሆነ ያስታውቃል ።
ማሳሰቢያ ፦ በ2015 አዲስ የሚመዘገቡ ሰልጣኞች በስራና ክህሎት ሚንስቴር በተቀመጠው የመመዝገቢያ መስፈርት መሰረት የ12ኛ ክፍል ዶክመንት ያላቸው ብቻ መሆኑን በማሳወቅ ለምዝገባ ሲመጡ 02 ጉርድ ፎቶ ግራፍ መያዝ ይኖርባቸዋል ።
👉ስልጠና የሚሰጥባቸው ዲፓርትመንቶች:-
➧በኮንስትራክሽን ከደረጃ አንድና ሁለት
➧በቤዚክ ሜታል ወርክ ( በብረታ ብረት በደረጃ አንድና ሁለት
➧በኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን ቴክኖሎጂ (ICT) በደረጃ አንድ ሁለትና ሶስት
➧በጋርመንት ልብስ ስፌት በደረጃ አንድ ሁለትና ሶስት
➧በፈርኒቸር እንጨት ስራ በደረጃ አንድ መሆኑን ይገልጻል ።
የኮሌጁ ሪጅስተር
(አልቾ ኮሚኒኬሽን)