Bonga university supporter's Group

Bonga university supporter's Group Contactgegevens, kaart en routebeschrijving, contactformulier, openingstijden, diensten, beoordelingen, foto's, video's en aankondigingen van Bonga university supporter's Group, Hoger onderwijs en universiteit, Amsterdam.

መስከረም 2/2016 ዓ/ምሰርቶ የሚያሰራ፣ ጎበዝና ታታሪ መሪ የህብረተሰቡን ችግር በመረዳት አሻጋሪ ራዕይ ይዞ የሚሰራ ድንቅ መሪ የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ፕረዚዳንት ዶክተር ጴጥሮስ እንኳን ለ201...
12/09/2024

መስከረም 2/2016 ዓ/ም

ሰርቶ የሚያሰራ፣ ጎበዝና ታታሪ መሪ
የህብረተሰቡን ችግር በመረዳት አሻጋሪ ራዕይ ይዞ የሚሰራ ድንቅ መሪ የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ፕረዚዳንት ዶክተር ጴጥሮስ እንኳን ለ2017 ዓ/ም በሰላም አደረሰህ!!!

Dr Piter, president of BU signed  MOU with Global Green Growth Institute (GGGI)HeroTWC!!!
31/08/2024

Dr Piter, president of BU signed MOU with Global Green Growth Institute (GGGI)

Hero

TWC!!!

proud of you Icon Dr Piter president , Bonga university .TWC!!!!
30/06/2024

proud of you
Icon
Dr Piter president , Bonga university .
TWC!!!!

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን  1 ሺህ 250 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል ። ተመራቂ ተማሪዎቹ በግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት፣ በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ፣ በ...
30/06/2024

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 250 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል ።

ተመራቂ ተማሪዎቹ በግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት፣ በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ፣ በተፈጥሮ እና ቀመር ሳይንስ፣ በኢንጅነሪንግ እና ቴክኖሎጂ እንዲሁም በማኀበራዊ ሳይንስ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታቸውን የተከታተሉ ናቸው፡፡

ከተመራቂዎቹ ውስጥ 1 ሺህ 110 በመጀመሪያ ዲግሪ እንዲሁም 140 በድህረ ምረቃ የተመረቁ ናቸው ፡፡

የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ፕረዝዳንት ዶክተር ጴጥሮስ ወ/ጊዮርጊስ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ፕረዝዳንቱ ለ1445 ኛው የዒድ-አል አደሃ (አረፋ)...
15/06/2024

የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ፕረዝዳንት ዶክተር ጴጥሮስ ወ/ጊዮርጊስ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል

ፕረዝዳንቱ ለ1445 ኛው የዒድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል ባስተላለፉት የመልካም ምኞት መልዕክት ዩኒቨርስቲው በዘንድሮ ዓመት በርካታ ድሎች እየተቀዳጀ ያለበት ዓመት መሆኑንም በመልዕክታቸው አስታውቀዋል ።

ዶክተር ጰጥሮስ ለመላው እምነቱ ተከታዮች በዓሉ የመተሳሰብ፣ የፍቅርና የደስታ እእንዲሆን ተመኝተዋል።

ፕረዝዳንቱ ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል ።

ዒድ ሙባረክ!!!

ሰኔ 7/2016 ዓ/ም በዕድሜ ትንሹ የኢትዮጲያ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት ተከስቷል፡፡ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አሸነፏል!!በአለማችን ላይ ገናና ዕድሜ ጠገብና መሪ ከሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች  ጋር በWURI 2...
14/06/2024

ሰኔ 7/2016 ዓ/ም

በዕድሜ ትንሹ የኢትዮጲያ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት ተከስቷል፡፡ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አሸነፏል!!

በአለማችን ላይ ገናና ዕድሜ ጠገብና መሪ ከሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በWURI 2024 ከ300 አለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ከተወዳደረባቸው ስድስት ምድቦች በሶስቱ 10ኛ፣ 13ኛና 33ኛ ደረጃን በመያዝ top 100 ውስጥ ተቀላቅሏል፡፡

The World University Rankings for Innovation (WURI) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለኢንዱስትሪና ለህብረተሰቡ
የሚያበረክቱትን እውነተኛ አስተዋጽኦ የሚገመግም እና የፈጠራ ትምህርትና ምርምር ከህብረተሰቡ ጋር ያለውን ቁርኝት የሚያሳይ ነው፡፡

ከMay 16-18/2023 በአሜሪካው Florida Gulf Coast University በተደረገው የWURI ኮንፈረንስ ላይ ዶከተር ጴጥሮስ ወ/ጊዮርጊስ በዩኒቨርሲቲው ተጋብዘው በአለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች መድረክ ላይ ቀርበው ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ምን እንደሚመስል ማብራሪያ አቅርበው ነበር፡፡

ሰኔ 7/2024 በፍራንክሊን ዩንቨርስቲ ስዊዘርላንድ በተዘጋጀው የሃንሴቲክ ሊግ ኦፍ ዩኒቨርስቲዎች 4ኛ አመታዊ ኮንፈረንስ ላይ ይፋ በተደረገው የውጤት መግለጫ መድረክ ላይ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ድል ተቀዳጅቷል፡፡

ለማመን በሚከብድ መልኩ አንጋፋዎቹን በርካታ አለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎችን አስከትሎ በዕድሜ ትንሹ የኢትዮጲያው ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት ተከስቷል፡፡

በ 1636 የተመሰረተው አንጋፋውና በዩናይትድ ስቴትስ ብቻ ሳይሆን በአለም ላይ ስመ-ገናናው ሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ በስራ ፈጠራ ከቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ከኋላው ነው ፡፡

የዓለም መሪ የመማር ማስተማር እና የምርምር ማዕከል የሆነውና በእንግሊዘኛ ተናጋሪው ዓለም ውስጥ እጅግ ጥንታዊው ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ በስራ ፈጠራ ከቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ከኋላው ነው።

ዕድሜ ቁጥር ብቻ ነው መስራት አሸናፊ ያደርጋል፤ ያሸልማል፡፡

 በ Entrepreneur Spirit - 10ኛ
 በ Crisis Management - 13ኛ እና
 በ Student Support and Engagement - 33ኛ በመሆን አሸንፏል! በሶስቱ ምድቦች top 100 በመሆን አሸንፏል! አሸንፏል!

በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ መስራት ባህል ነው፤ ማሸነፍ መሸለም ግዴታ ነው፡፡

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲን ወክለው ፕሬዝዳንቱ በአለም አቀፉ መድረክ በአሜሪካው Florida Gulf Coast University እንዲገኙና ዩኒቨርሲቲውን እንዲያሳውቁ ላመቻቹት የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የላቀ ምስጋና ያቀርባል፡፡

ዛሬም ነገም እንደ ትናንቱ ተግተን እንሰራለን! ምክንያቱም በ2023 ፊሎሪዳ በተደረገው ውድድር 3ኛ የነበረው አንድ ዩኒቨርስቲ በዘንድሮው 20ዎች ቤት ገብቷል።

ሳንዘናጋ፣ በአሁኑ ሳንኮራ ደረጃችንን ሳንለቅ ባይሆን ለማሻሻል ተግተን እንሰራለን።

በጋራ እንችላለን!!!!

leader , diplomat , OmniscientDr. Petros W/giorgis BU president TWC!!!
25/03/2024

leader , diplomat , Omniscient

Dr. Petros W/giorgis

BU president

TWC!!!

Dr. Piter Icon !!congratulations !!!
23/10/2023

Dr. Piter Icon !!
congratulations !!!

መስከረም 20/2016 ዓ/ም ስኬታማ የስራ ጉብኝትና የአጋርነት ትስስርን በሩሲያ ሀገር ካሉ እውቅ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ቆይታ አድርገው የተመለሱት የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ፕረዝዳንት ዶክተር ጴጥሮስ ...
01/10/2023

መስከረም 20/2016 ዓ/ም

ስኬታማ የስራ ጉብኝትና የአጋርነት ትስስርን በሩሲያ ሀገር ካሉ እውቅ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ቆይታ አድርገው የተመለሱት የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ፕረዝዳንት ዶክተር ጴጥሮስ በቦንጋ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብና በከተማው ነዋሪ የጀግና አቀባበል ተደርጎላቸዋል ።

መስከረም 15/2016 ዓ/ም የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ፕረዝዳንት ዶክተር ጴጥሮስ ወ/ጊዮርጊስ በሩሲያ ሀገር ሞስኮ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ ።
26/09/2023

መስከረም 15/2016 ዓ/ም

የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ፕረዝዳንት ዶክተር ጴጥሮስ ወ/ጊዮርጊስ በሩሲያ ሀገር ሞስኮ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ ።

የልማት እና የለውጥ አርበኛ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰህ !! እንወድሃለን ፒተር
12/09/2023

የልማት እና የለውጥ አርበኛ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰህ !!

እንወድሃለን ፒተር

ነሐሴ 30/2015 ዓ/ም የአረንጓዴ አሻራ አምባሳደር በሆነዉ ቦንጋ ዩኒቨርስቲ የአረንጓዴ አሻራ ማጠቃለያ ፕሮግራም በዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት አስተባባሪነት የዩኒቨርሲቲዉ መምህራንና የአስተዳዳ...
05/09/2023

ነሐሴ 30/2015 ዓ/ም

የአረንጓዴ አሻራ አምባሳደር በሆነዉ ቦንጋ ዩኒቨርስቲ የአረንጓዴ አሻራ ማጠቃለያ ፕሮግራም በዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት አስተባባሪነት የዩኒቨርሲቲዉ መምህራንና የአስተዳዳር ሰራተኞችና ከኦሳካ ዩኒቨርስቲ ከመጡ 12 ፕሮፌሰሮችና የቡና ተመራማሪዎች በተገኙበት ከ10 ሺ በላይ የሚሆን የቡና ችግኝ ተከላ ተካሂዷል ፡፡

በጋራ እንችላለን!!!

Adres

Amsterdam

Telefoon

+251932456628

Website

Meldingen

Wees de eerste die het weet en laat ons u een e-mail sturen wanneer Bonga university supporter's Group nieuws en promoties plaatst. Uw e-mailadres wordt niet voor andere doeleinden gebruikt en u kunt zich op elk gewenst moment afmelden.

Delen