Hidhaholotoo

Hidhaholotoo This page is express that the aratkilo palace was the Garden of QE,EE ABBAA MUDAA .

The owner of minilik palace is the former residence of DALACHO ABBA GALAN DABALAA AND DULAA HARA,EE!

28/10/2020

የመ/ራን የJEG ደመወዝ ክፍያ የሚፈፀማው በ3ዙር (በ3ዓመት) በመሆኑ
በየዓመቱ የደመወዝ መጠኑ በየት/ት ደረጃው ሲቀመጥ:-
ሠርትፍኬት
ነበር ደመወዝ 1828 ብር የነበረው ሐምሌ የ2011ዓ,ም ጀምሮ=2530ብር
ሲሆን ሐምሌ 2012ዓ,ም ጃምሮ 3232ብር እና ሐምሌ 2013ዓ,ም ጃምሮ
ደግሞ3935 ብር(የJEG ሙሉ ደመወዝ ያገኛሉ)::
ዲኘሎማ መ/ራን
2404 ብር=3139 ብር=3874ብር 4609ብር
መለስተኛ መ/ር2748 =3618=4488=5358
መ/ር=3137=4156=5174=6193ብር
ከ/መ/ር=3579=4743=5905=7072ብር
ተ/መሪ/መ/ር=4085=5396=6706=8017
መሪ/መ/ር=4662=6127=7592=9056ብር
ከ/መሪ/መ/ር=5304(6036)(6809)=6921=8539=10150 ብር
ዲግሪ መ/ራን
ጃማሪ 3137=3876=4618=5358ብር
መለስተኛ=3579=4451=5322=6193ብር
መ/ር=4085=5082=6076=7071ብር
ከ/መ/ር=4662=5814=6965=8117
ተ/መሪ/መ/ር=5304=6555=7806=9056
መሪ/መ/ር=6036=7408=8779=10150
ከ/መሪ/መ/ር=6809(7647)(8539)=8307=9806=11305ብር ሲሆን:-
ማስተርስ
ጃማሪ 4269=4911=5552=6193ብር
መለስተኛ 4867=5602=6336=7071ብር
መ/ር=5538=6364=7091=8017ብር
ከ/መ/ር=6291=7212=8133=9056ብር
ተ/መሪ/መ/ር=7081=8104=9127=10150 ብር
መሪ መ/ር=7936=9056=10182=11305
ከ/መሪ/መ/ር=8852(9849)(10945)=12579 ብር እያንዳንዱ በጀት ዓመት
ያገኛሉ፡፡ስለሆነም ሙሉ የJEG ደመወዝ የሚያገኙት ሐምሌ 2013 ዓ,ም ጃምሮ
መሆኑ ነው ጥያቄ (አስተያያት) መብትዎ ነው፡፡

Address

Singapore

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hidhaholotoo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share